160 likes | 564 Views
መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት. Prepared by Idris mohammed edrisibrahim16@yahoo.com. የድርጅቱ መሰረታዊ መረጃዎች. የድርጅቱ ሥም-መሀመድ አወል ቦረር ጠደሌ እርሻ ልማት ድርጅት አድራሻ - ደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ቦረር ቀበሌ ስልክ-0930-011066፤0911-879618፤0113305010 ፖስታ ሳጥን ቁጥር - 23012 አዲስ አበባ
E N D
መሀመድአወልቦረርጠደሌእርሻልማትድርጅትመሀመድአወልቦረርጠደሌእርሻልማትድርጅት Prepared by Idrismohammed edrisibrahim16@yahoo.com
የድርጅቱመሰረታዊመረጃዎች • የድርጅቱሥም-መሀመድአወልቦረርጠደሌእርሻልማትድርጅት • አድራሻ- • ደቡብክልል • ጉራጌዞን • አበሽጌወረዳ • ቦረርቀበሌ • ስልክ-0930-011066፤0911-879618፤0113305010 • ፖስታሳጥንቁጥር- 23012 አዲስአበባ ድርጅቱየተመሰረተው በ1985 ዓ.ም በ160 ሄክታርመሬትላይ በ 500 ሺህብርካፒታል ከ 50 ባልበለጡመደበኛናጊዜያዊሰራተኞችከአዲስአበባ 194 ኪሎሜትርላይየተመ ሲሆንበአሁኑወቅት ከ 1200 በማያንሱ ሚናጊዜያዊሰራተኞች በ1025 ሄ/ር መሬትላይበመንቀሳቀስየካፒታልመጠኑምወደ 30 ሚልየንብርአድርሶታል፡፡ የድርጅቱዕሴቶች-ታማኝነት፤ትጉህሰራተኝነት፤ጽናትዋናመለያዎቹናቸው፡፡
የድርጃቱዋናዋናምርቶች • ድርጅቱበአጠቃላይ 1025 ሄክታርመሬትያለውሲሆንከዚህውስጥለእርሻሥራየሚውለው 950 ሄክታርላይበዋናነትበበቆሎበምርጥዘርብዜትሥራላይየተሰማራነው፡፡ • ከነዚህሰብሎችበተጨማሪበመደበኛሰብሎች • በቆሎ፤ሽምብራ፤ቦሎቄ ፤ጤፍ፤በርበሬናማሾበመደበኛሰብልነትያመርታል • በተጨማሪምበከብትማደለብበንብእርባታናበጋሮአትክልት ና ፍራፍሬስራዎችንያከናውናል፡፡
ከ2002ዓ.ም-2006ዓ.ም የዋናዋናፊዚካልሥራዎችአፈጻጸም
የደርጅቱዋናዋናወጪዎች • ለቀንሰራተኛጉልበትክፍያ • ለግብርናግብዓቶችግዢ (ምርጥዘርማዳበሪያናኬሚካል ) • ለነዳጅናቅባት • ለጥገና • ለማሺነሪግዢ • ለትራንስፖርት • ለአሰተዳደራ ዊ ወጪ • ለግንባታ
ከ2002 ዓ.ም-2006 ዓ.ምየድርጅቱየፋይናንስአፈጻጸም
ወጪዎችየሚያስፈልጉበትወራት • አመቱንበሙሉወጪዎችአስፈላጊቢሆኑምከዚህበታችበተቀመጠውቅደምተከተልከፍተኛወጪየሚወጣባቸውወራቶችናቸው • ሀምሌ • ነሀሴ • ሰኔ • መስከረም
የድርጅቱየፋይናንስምንጮች • የግልካፒታል • የኢትዮጵያንግድባንክ • ደቡብምርጥዘርድርጅት • የግዢናየሽያጭደንበኞች • የግልድርጅቶች (USAID,ISSD)
የፋይናንስእጥረትምንጮች • በእቅድያለመመራት • ድንገተኛወጪዎች • የግብርናግብዓትቶችናሌሎችወጪዎችዋጋመዋዠቅ • የቀንሰራተኞችክፍያመጨመር • ፍላጎትንያለመገደብ
የፋይናንስችግሮችንየሚያባብሱምክንያቶችየፋይናንስችግሮችንየሚያባብሱምክንያቶች • የግልስራማስኬጃእጥረት • በቂአበዳሪድርጅቶችያለመኖር • ያሉትምአበዳሪድርጅቶችብድሩንለማግኘትያለውሰንሰለትአድካሚመሆን • የተፈቀደውንምብድርበተፈለገውሰዓትያለማግኘት • ትክክለኛውንተበዳሪያለመለየት • ህጎቹንብቻየማስፈጸምአዝማምያመታየት • በፋይናንስችግሮችዙርያሊያማክሩየሚችሉአካላትንያለማግኘት
ችግሮቹንለማስወገድየተወሰዱመፍትሄዎችችግሮቹንለማስወገድየተወሰዱመፍትሄዎች • ከአበዳሪድርጅቶችጋርጤናማግኑኝነትመፍጠር • ድርጅታዊአደረጃጀትማጠናከር • አሳማኝ፤ ትርፋማ ና ሊተገበርየሚችልእቅዶችንማዘጋጀት • የብድርአመላለስስርዓትማጠናከር • ከተለያዩየብድርድጋፍ (Loan grant ) ሰጪድርጅቶችጋርየስራትብብርመፍጠር